ቤተክርስቲያናችን

ቤተክርስቲያናችን እንዳትናድ አባቶቻችን አንድ እንዲሆኑና በአንድ ሲኖዶስ እንድንመራ
============================================================
ቤተክርስቲያናችን እንዳትናድ አባቶቻችን አንድ እንዲሆኑና በአንድ ሲኖዶስ እንድንመራ
============================================================
በቅዱስ ማቲዎስ ምዕራፍ 5 ክቁ 13 -16 ጊታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ እናንት ጨው ናችሁ። ውሃውን ዓለም አጣፍጡ ፣ የዓለም ብርሃናችሁ የጨለመን ሁሉ አብሩ፣ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልተሰወር አይቻላትም ። መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ።” እንዳለን የተረጂና ተረጂ ሳይሆን ሁሉም በተሰጠው ጸጋ በአንድ ጨለማ ክፍል ፣ አንድ የመብራት አምፖልና አምፖሉን በሚያበራ ሰው ትብብር ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ ምዕመናንና ቤተክርስቲያን ተጣምረው ፋና እንዲሆኑ የሚያስችል ኦርቶዶክሳዊ የበጎ ተግባር እሳቤ ነው።
ፋና ለምን? እንዴት
⦁ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙር 89/90 ቁ 10” የዘመኖቻችንም ዕድሜ ሰባ፡ ዓመት ፡ ቢበረታም ሰማኒያ ዓመት ነው፤ ቢበዛ ግን ድካምና መከራ ነው። ከእኛ ቶሎ ያልፋልና” ሁላችንም ሰባና ስማኛአ ስንደርስ የነበረን እውቀት ባዲስ ተተክቶ እርዳታ ፈላጊ እንሆናለን
⦁ በጥበብና ሃብት የከበረው ንጉስ ሰሎሞን በመጽሃፈ መክብብ ምዕራፍ 3 ቁጥር 12 “ሰው ደስ ከሚለውና በሕይወቱ ሳለ መልካምን ነገር ከሚያደርግ በቀር መልካም ነገር እንደሌለ አወቅሁ” ባለን ጊዜ እኛው ለበጎ ካላዋልነው የሰሰትለትን ሁሉ ማን እንደሚወስደው ሳናውቅ ጥለነው እንሄዳለን።
ፋና እንዴት? በምን?
የፋና እሳቤ የእረጂና ተረጂነት ሳይሆን አምፖልና አብሪ ተባብረው ብርሃን እንድሚፈጥሩ ፋና መሆን
ከአጥቢያ ቤተክርስቲያን ሌላ ቢያንስ አንድ ደካማ ቤተ ክርስቲያንና የቄስና የግዕዝ ትምህርት እንዲኖር መርዳት
ክንውኑ ሌሎችን እንዲያበረታ በመነኩሴ መሳተፊያ ዘዴዎች ለደጋፊዎች ማሳወቅ
መንፈሳዊ ስራ ህይወት እስካለ ቀጣይ ስለሆነ ሌሎችን ለመስራት ተባብሮ መቀጠል
ለመነኩሴ ድህረ ገጽ የፋና ኢትዮጋት እሳቤ በመረዳት አዳብሩት፣ ተግብሩት፣ አበርቱን እያልን በአካባቢያችሁ ስለምታውቋቸው ደካማ ቤተ ክርስቲያኖች ከታች ለመንደርደሪያ ባቀረብነውና ይጠቅማል ያላችሁትን ጨምራችሁ መረጃውን በመነኩሴ መሳተፊያ መንገዶች ላኩልን። ይጠቅማሉ ብለን ያስቀመጥናቸው ዝርዝሮች ከታች በቀረቡት እንድትልኩልን በትህትና እናሳስባለን።
የቤተክርስቲያኑ ታቦት ስም
የሚገኝበት አድራሻ/ኢትዮጵያ/ውጭ ሃገር
ክልል/የቀድሞው ጠቅላይ ግዛት
አውራጃ
ወረዳ/ዞንፍ
ከተማ/ገጠር
መለያ ቁጥር
የተመሰረተበት ዘመን
ርቀቱ ከዋናው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክህነት ጽህፈት ቤት፡ በኪሎሜትር/ማይል
የትራንስፖርት አገልግሎት
አስፋልት መንገድ
ኮረኮንች
የህዝብ መጉዋጉዣ
በከብት
አውሮፕላን
የፈውስ ጸበል ቦታዎች
የቤተክርስቲያኑ የቦታ ስፋት
በዙሪያው ያሉ ዛፎች/ፍራፍሬዎችና ሌሎች ዕጽዋት
የስልክ ቁጥር
የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደር
ታቦቱ የሚነግስባቸው ወርና ቀን
ተጨማሪ የአገልግሎት ህንጻዎች
የመብራት/ የውሃ /የመጸዳጃ ቤቶች/ስልክ
ከሩቅ ለሚመጡ ምዕመናን በአካባቢው ያሉ ተፈላጊ አገልግሎቶች
ለሚመጡ ምዕመናን መረጃ የሚሰጡ የቤተክርስቲያኑ ወኪሎች ካሉ
ቤተክርስቲያኑ የሚገኝበት ገላጭ ሰዕላዊ የፎቶ መረጃዎች
ተጨማሪ ካለ መጨመር
Visit Tewahido blog
የመለኩሴ ዌብ ሳይት ዋና ዓላማ፤ ቤተክርስትያናችንን፣ገዳማትን፣ ሃይማኖታችንን(ኦርቶዶክስ ተዋህዶ)፣አባቶችን እና አገልጋዮችን በሃሳብም ሆነ በቁሳቁስ መርዳትና መደገፍ ነው።
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
gallery_20141205_1267047732.jpg
http://melekuse.org/images/joomgallery/details/gallery_2/angeles__8/gallery_20141205_1267047732.jpg
gallery_20141205_1805249207.jpg
http://melekuse.org/images/joomgallery/details/gallery_2/angeles__8/gallery_20141205_1805249207.jpg
gallery_20141205_1890281965.jpg
http://melekuse.org/images/joomgallery/details/gallery_2/church-_4/gallery_20141205_1890281965.jpg
first_category_9_20140903_1263888101.jpg
28.jpg
http://melekuse.org/images/joomgallery/details/gallery_2/jesus____5/28.jpg
page1-img1.jpg
blog-img3.jpg
page1-img2.jpg
slide-3.jpg
blog-img5.jpg